Search Results - ጌርጌሶን

1:20
ጌርጌሶን የአይይምሮ ህሙማን በፋሲካ የነበረኝ አጭር ቆይታ ነው በእውነቱ ትንሽ አርፍጄ በመሄዴ ምሳ ለማብላት የቻልኩት ትንሽ ሰው ነው:: እንዲ ስሰራ እራሴን በሚዲያ ማጋራት ደስ ባይለኝም ግን እነዚ ከ300 በላይ የአእምሮ ህሙማን በራሳቸው በብላት መጠጣት ማይችሉ ወገኖቻችን ሚገኙበት ማእከል ነውና በአሁን ሰአት ብዙ ሰዎች እየጎበኛቸው ስላልሆን ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስና እንድናግዛው ነበር አመሰግናለው አብራችሁኝ ለነበራችሁ በሙሉ
ጌርጌሶን የአይይምሮ ህሙማን በፋሲካ የነበረኝ አጭር ቆይታ ነው በእውነቱ ትንሽ አርፍጄ በመሄዴ ምሳ ለማብላት የቻልኩት ትንሽ ሰው ነው:: እንዲ ስሰራ እራሴን በሚዲያ ማጋራት ደስ ባይለኝም ግን እነዚ ከ300 በላይ የአእምሮ ህሙማን በራሳቸው በብላት መጠጣት ማይችሉ ወገኖቻችን ሚገኙበት ማእከል ነውና በአሁን ሰአት ብዙ ሰዎች እየጎበኛቸው ስላልሆን ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስና እንድናግዛው ነበር አመሰግናለው አብራችሁኝ ለነበራችሁ በሙሉ Actress mastewal wendesen 20 Apr 2020 · 305 views
0:33
fares
እግዚአብሔርን አድንቀው ያስደነቁን እህቶች ፋሬስ የሚለውን ስያሜያቸውን ያገኙት በፀሎት ነው፡፡ የፋሬስ ኅብረት የጀመሩት ከአራት ዓመት በፊት ነው፡፡ ኅብረቱ ሲጀመር በእህት ለደደቢት በምትጫወተው በውብዓለም ነው፡፡ ከዚያም ሰሞኑን ወደ ጉተንበርግ ያቀናችው እህት ሎዛ አበራ ታከለችበት ልደታ የሚትገኘው ጉባኤ እግዚአብሔር በሯን ከፍታ አገልጋይ ሰጥታ ዶሮ ጫጩቶቿን እንደምትንከባከብ ተንከባከቧቸው፡፡ በአራት ዓመታት ውስጥ ኅብረታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ አንድነታቸውን እየጨማመሩ ዛሬ ከደርዘን በልጠዋል፡፡ መልካሙንም ስራቸውን በመግለጥ ሙዳይ የአረጋውያን ፣ የወደቁትን አንሱ ጌርጌሶን የጎዳና ልጆችን ወደ ቤት የመመለስና የማስታረቅ ስራ የመማርያ አቅርቦት በመለገስ ታላላቅ ስራ ሰርተዋል፡፡ በቃ በአጭሩ ‹‹ያደነው እስኪበላ የገደለውን ደሙን እስኪጠጣ አይተኛም የተባለላቸው›› አናብስት ሴቶች ናቸው፡፡ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የሚሉ ስስታሞች አይደሉም እኛም እንደ ዳንን ሌሎች ይዳኑ ብለው ወንጌል በሜክስኮ ይሰብካሉ፡፡ እረፍታቸውንም ገስት ሃውስ በመከራየት ፆም ፀሎት ይቀድሳሉ፡፡ ሰኔ ሁለት ቀን አራተኛ ዓመታቸውን ሲያከብሩ ቲኪቆስ (ለታመነና ለተገባ መረጃ) እንግዳ ሆኖ ተገኝተን ነበር (እኔና እሱ)፡፡ እግዚአብሔርን ሲያደንቁት እኛም አብረናቸው ጌታን አደነቅን ፡፡በእርግጥ በእነርሱም ተደንቀናል፡፡ Tychicus ቲኪቆስ TV show 11 Jul 2018 · 114 views
Loading...